አፍሪካዊነት የሚያኮራ ማንነት ነው - በኢትዮጵያ የኢስዋቲኒ ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ

ሰብስክራይብ

አፍሪካዊነት የሚያኮራ ማንነት ነው - በኢትዮጵያ የኢስዋቲኒ ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ

አንቶኔት ሄንዉድ፤ አፍሪካዊ ማንነትን ከፍ የሚያደርጉ የአኗኗር ዘይቤዎች ማስፋት አኅጉሪቱ ዓለም ላይ ያላትን ገጽታ ለመቀየር ወሳኝ መሆኑን ይገልጻሉ።

"በማንነታችን፣ በተገኘንበት ቦታ እና ቅድመ አያቶቻችን ይፈጽሟቸው በነበሩ ተግባራት ልንኮራ ይገባል። ዓለም ከእኛ ሊወስዳቸው የሚችሉ ሰፊ እሴቶች አሉን" ብለዋል።

ምክትል ኃላፊዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በምዕራቡ ዓለም የአኗኗር ስልት የተጠለፈውን የወጣቶች ሰብዕና ወደ አኅጉሪቱ መመለስ ጊዜ የማይሰጥ ሥራ መሆኑን አስገንዝበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0