https://amh.sputniknews.africa
ለአፍሪካ የመንቂያ ጊዜው አሁን ነው - የዛምቢያ ብዊል ሕዝብ ንጉስ
ለአፍሪካ የመንቂያ ጊዜው አሁን ነው - የዛምቢያ ብዊል ሕዝብ ንጉስ
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካ የመንቂያ ጊዜው አሁን ነው - የዛምቢያ ብዊል ሕዝብ ንጉስ ከፍተኛ አለቃ ፑታ ስምንተኛ፤ የአፍሪካ ሀገራት የእጅ አዙር የቅኝ ግዛት አካሄዶችን በጋራ በመመከት ሉዓላዊነታቸውን በምልዐት ማረጋገጥ እንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።... 07.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-07T16:19+0300
2025-11-07T16:19+0300
2025-11-07T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/07/2113964_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9c748165bdce8def3647bca626653db0.jpg
ለአፍሪካ የመንቂያ ጊዜው አሁን ነው - የዛምቢያ ብዊል ሕዝብ ንጉስ ከፍተኛ አለቃ ፑታ ስምንተኛ፤ የአፍሪካ ሀገራት የእጅ አዙር የቅኝ ግዛት አካሄዶችን በጋራ በመመከት ሉዓላዊነታቸውን በምልዐት ማረጋገጥ እንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "አንድ ከሆንን እንቆማለን፤ ከተከፋፈልን ደግሞ እንወድቃለን። በቀድሞ ዘመን እንደነበረው ሁኔታ ዳግም መገዛት አንፈልግም። አሁን ያለችው አፍሪካ በብዙ መልኩ የተለየች መሆኗን መረዳት ይገባል" ብለዋል። ንጉሱ አፍሪካ ታሪኳን እና ማኅበራዊ እውነታዋን መሠረት በማድረግ የዘመኑን የሥልጣኔ ትርጉም ዳግም መበየን አንዳለባትም አስገንዝበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለአፍሪካ የመንቂያ ጊዜው አሁን ነው - የዛምቢያ ብዊል ሕዝብ ንጉስ
Sputnik አፍሪካ
ለአፍሪካ የመንቂያ ጊዜው አሁን ነው - የዛምቢያ ብዊል ሕዝብ ንጉስ
2025-11-07T16:19+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/07/2113964_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4e42bf794af210ab8e0e8dac86452379.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለአፍሪካ የመንቂያ ጊዜው አሁን ነው - የዛምቢያ ብዊል ሕዝብ ንጉስ
16:19 07.11.2025 (የተሻሻለ: 16:24 07.11.2025) ለአፍሪካ የመንቂያ ጊዜው አሁን ነው - የዛምቢያ ብዊል ሕዝብ ንጉስ
ከፍተኛ አለቃ ፑታ ስምንተኛ፤ የአፍሪካ ሀገራት የእጅ አዙር የቅኝ ግዛት አካሄዶችን በጋራ በመመከት ሉዓላዊነታቸውን በምልዐት ማረጋገጥ እንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አንድ ከሆንን እንቆማለን፤ ከተከፋፈልን ደግሞ እንወድቃለን። በቀድሞ ዘመን እንደነበረው ሁኔታ ዳግም መገዛት አንፈልግም። አሁን ያለችው አፍሪካ በብዙ መልኩ የተለየች መሆኗን መረዳት ይገባል" ብለዋል።
ንጉሱ አፍሪካ ታሪኳን እና ማኅበራዊ እውነታዋን መሠረት በማድረግ የዘመኑን የሥልጣኔ ትርጉም ዳግም መበየን አንዳለባትም አስገንዝበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X