ፑቲን በሩሲያ ጦር ኃይሎች የወደፊት እድገት ዙሪያ ስብሰባ መርተዋል ሲል ክሬምሊን ገለፀ

ሰብስክራይብ

ፑቲን በሩሲያ ጦር ኃይሎች የወደፊት እድገት ዙሪያ ስብሰባ መርተዋል ሲል ክሬምሊን ገለፀ

በስብሰባው የተገኙ ባለሥልጣናት፦

የፀጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ፣

የመከላከያ ሚኒስትር አንድሬይ ቤሎሶቭ፣

የፌዴራል ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር አሌክሳንደር ቦርትኒኮቭ፣

የሩሲያ ጦር ኃይሎች ዋና አዛዥ እና የመከላከያ ሚኒስቴር ምክትል ቫለሪ ጌራሲሞቭ፣

የፕሬዝዳንቱ አማካሪ አሌክሴይ ዱሚን።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0