ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መረቁ
14:29 07.11.2025 (የተሻሻለ: 14:34 07.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መረቁ
በእድሳቱ ዘመናዊ መጸዳጃ ቤቶች፣ የተሻሻሉ የመብራት እና የደኅንነት ሥርዓቶች መሰናዳታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡
የአፄ ፋሲል፣ የአፄ ቀዳማዊ ዮሃንስ እና አፄ ቀዳማዊ ኢያሱ አቢያተ መንግሥት፣
ድልድዮች፣
መታጠቢያ ሥፍራዎች፣
ታሪካዊ በሮች እና ሌሎችም እንደታደሱ አመልክተዋል፡፡
በተጨማሪም ከ40,000 ስኴር ሜትር በላይ በአካባቢው ምድር የማስዋብ ሥራ መሠራቱን እና ይኸም ለጎብኝዎች ይበልጥ ሳቢ የሆነ ከባቢ እንደፈጠረ አክለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/3
© telegram sputnik_ethiopia

2/3
© telegram sputnik_ethiopia

3/3
© telegram sputnik_ethiopia
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
3/3
© telegram sputnik_ethiopia