#viral | ከሞት ደጃፍ ደርሶ የተመለሰው አስጎብኚ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ#viral | ከሞት ደጃፍ ደርሶ የተመለሰው አስጎብኚ
#viral | ከሞት ደጃፍ ደርሶ የተመለሰው አስጎብኚ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.11.2025
ሰብስክራይብ

#viral | ከሞት ደጃፍ ደርሶ የተመለሰው አስጎብኚ

ኢንዶኔዥያ ውስጥ ፓይተን የተሰኘ የእባብ ዝርያን ለማሳየት የተደረገ ሙከራ ያልታሰበ አደጋ ሊያስከትል ጫፍ ደርሶ ነበር፡፡

አንድ አስጎብኚ ተሳቢውን እንስሳ ለጎብኚዎች ለማሳየት ባደረገው ጥረት እባቡ ሊያንቀው ሞክሯል። ቱሪስቶችም በፍጥነት ጣልቃ ገብተው አስጎብኚውን ሊያድኑት ችለዋል።

አስጎብኚው ነጻ ከወጣ በኋላ ከእባቡ ጋር የማስታወሻ ፎቶ በመነሳት መልሶ ወደ ጫካ ለቆታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0