የኢትዮጵያ ቡና ዓለም አቀፍ እውቅና ተጎናፀፈ
10:56 07.11.2025 (የተሻሻለ: 11:04 07.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ቡና ዓለም አቀፍ እውቅና ተጎናፀፈ
ሦስት የኢትዮጵያ የቡና አምራች ኩባንያዎች በሮም በተካሄደው 10ኛው የኤርኔስቶ ኢሊ ዓለም አቀፍ የቡና ሽልማት ላይ የዓመቱ "የምርጦች ምርጥ" እና "የቡና አፍቃሪዎች ምርጫ" በሚል ዘርፍ ተሸላሚ ሆነዋል፡፡
የቡና ምርቶቹ የጥራት እና የዘላቂነት መለኪያዎችን በማሟላት ተሸላሚ መሆን እንደቻሉ በሮም የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታውቋል፡፡
እውቅናው ሀገሪቱ ለጥራት፣ ለአካባቢ ጥበቃ ኃላፊነት እና ለቡና ልማት ያላትን ቁርጠኝነት የሚሳይ እደሆነ በሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X