ቱኒዚያ፣ አልጄሪያ እና ግብፅ የውጭ ቅጥረኞች ከሊቢያ ሙሉ በሙሉ እንዲወጡ ጠየቁ
10:43 07.11.2025 (የተሻሻለ: 11:44 07.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ቱኒዚያ፣ አልጄሪያ እና ግብፅ የውጭ ቅጥረኞች ከሊቢያ ሙሉ በሙሉ እንዲወጡ ጠየቁ
ሀገራቱ በጋራ ባወጡት መግለጫ፤ በሊቢያ ውስጣዊ ጉዳዮች የሚደረገው ጣልቃ ገብነት፦
🟠 ቀውሱን እንደሚያራዝም፣
🟠 የፖለቲካ እና የተቋማዊ ክፍፍሎችን እንደሚያሰፋ፣
🟠 የፖለቲካ ሂደቱን ስኬታማነት እንደሚያዳክም፣
🟠 ለሊቢያ እና የጎረቤት ሀገራት ደህንነት እና መረጋጋት ስጋት እንደሚፈጥር ገልጸዋል።
ከሊቢያ ጋር ድንበር የሚጋሩት እነዚህ ሀገራት ያወጡት መግለጫ በአልጀርስ ከተካሄደ የሶስትዮሽ ምክክር በኋላ የመጣ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X