ኩፕያንስክን ከዩክሬን ኃይሎች ማጽዳት በልበ ሙሉነትና በተረጋጋ ሁኔታ እየተካሄደ ነው - የሩሲያ ወታደር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኩፕያንስክን ከዩክሬን ኃይሎች ማጽዳት በልበ ሙሉነትና በተረጋጋ ሁኔታ እየተካሄደ ነው - የሩሲያ ወታደር
ኩፕያንስክን ከዩክሬን ኃይሎች ማጽዳት በልበ ሙሉነትና በተረጋጋ ሁኔታ እየተካሄደ ነው - የሩሲያ ወታደር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.11.2025
ሰብስክራይብ

ኩፕያንስክን ከዩክሬን ኃይሎች ማጽዳት በልበ ሙሉነትና በተረጋጋ ሁኔታ እየተካሄደ ነው - የሩሲያ ወታደር

ተጨማሪ መግለጫዎች፦

የከተማዋን ምዕራባዊ ክፍል የማጽዳት ሥራ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል፤ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 16 ተጨማሪ ህንጻዎች ነጻ ወጥተዋል።

ዓርብ በታጠቀ ተሽከርካሪ ከኩፕያንስክ ለማምለጥ ሲሞክሩ የነበሩ ሰባት የዩክሬን ታጣቂዎች ቡድን እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

የድሮን ቡድኖች በከተማዋ ምዕራባዊ ክፍል የዩክሬን ታጣቂዎችን የጫኑ ሶስት የፒክአፕ መኪናዎችን አቃጥለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0