#viral | ሩሲያዊው አሌክስ ኦቬችኪን በብሔራዊ ሆኪ ሊግ 900 ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ቻለ

ሰብስክራይብ

#viral | ሩሲያዊው አሌክስ ኦቬችኪን በብሔራዊ ሆኪ ሊግ 900 ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ቻለ

የዋሽንግተኑ አጥቂ ታሪካዊ በጎሉ ደስታውን ሲገልጽ የሴንት ሉዊሱ ካናዳዊ ግብ ጠባቂ ፐኩን (የሆኪ መጫወቻ ዲስክ) በመደበቅ ለመስረቅ ሞክሯል።

ሆኖም፤ ከጨዋታው ዳኞች አንዱ ግብ ጠባቂው እንዲመልሰው ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ ተመላሽ አድርጓል፡፡

የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው ኦቬችኪን ታሪክ በሠራበት ጨዋታም ቡደኑ ሴንት ሉዊስ ብሉስን 6 ለ 1 አሸንፏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0