https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካዊያን በኩራት እና በክብር ወደቀደመ ማንነታችን መመለስ አለብን
አፍሪካዊያን በኩራት እና በክብር ወደቀደመ ማንነታችን መመለስ አለብን
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካዊያን በኩራት እና በክብር ወደቀደመ ማንነታችን መመለስ አለብን ወጣቶች የአኅጉሪቱን ባሕል እና ወግ ከሚያነውሩ የአኗኗር ዘይቤዎች ነፃ መውጣት እንዳለባቸው የቴስት ኦፎ አፍሪካ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተንጎልኬ. ክፕሌማኒ፤ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር... 06.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-06T19:53+0300
2025-11-06T19:53+0300
2025-11-06T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/06/2107566_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_339516ed8a5e3c408a0fa612255f0e40.jpg
አፍሪካዊያን በኩራት እና በክብር ወደቀደመ ማንነታችን መመለስ አለብን ወጣቶች የአኅጉሪቱን ባሕል እና ወግ ከሚያነውሩ የአኗኗር ዘይቤዎች ነፃ መውጣት እንዳለባቸው የቴስት ኦፎ አፍሪካ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተንጎልኬ. ክፕሌማኒ፤ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል። "የሆነ ሰው የእኛን ባሕል አዲስ አውድ ይጨምርበት እና መልሶ ለእኛ ይሸጥልናል። እኛም የዘመናዊ አኗኗር ስልት አድርገን በማሰብ እንገዛዋለን። የተሻልን ለመሆን ወደራሳችን መመለስ እና ራሳችንን ማድነቅ አለብን" ብለዋል።የአፍሪካ ባሕላዊ መሪዎች መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካዊያን በኩራት እና በክብር ወደቀደመ ማንነታችን መመለስ አለብን
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካዊያን በኩራት እና በክብር ወደቀደመ ማንነታችን መመለስ አለብን
2025-11-06T19:53+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/06/2107566_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6a80dd23aa89e7cc17a824153b37c238.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካዊያን በኩራት እና በክብር ወደቀደመ ማንነታችን መመለስ አለብን
19:53 06.11.2025 (የተሻሻለ: 19:54 06.11.2025) አፍሪካዊያን በኩራት እና በክብር ወደቀደመ ማንነታችን መመለስ አለብን
ወጣቶች የአኅጉሪቱን ባሕል እና ወግ ከሚያነውሩ የአኗኗር ዘይቤዎች ነፃ መውጣት እንዳለባቸው የቴስት ኦፎ አፍሪካ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተንጎልኬ. ክፕሌማኒ፤ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
"የሆነ ሰው የእኛን ባሕል አዲስ አውድ ይጨምርበት እና መልሶ ለእኛ ይሸጥልናል። እኛም የዘመናዊ አኗኗር ስልት አድርገን በማሰብ እንገዛዋለን። የተሻልን ለመሆን ወደራሳችን መመለስ እና ራሳችንን ማድነቅ አለብን" ብለዋል።
የአፍሪካ ባሕላዊ መሪዎች መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X