https://amh.sputniknews.africa
የካሜሩኑ ፖል ቢያ ለስምንተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙ
የካሜሩኑ ፖል ቢያ ለስምንተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙ
Sputnik አፍሪካ
የካሜሩኑ ፖል ቢያ ለስምንተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙሥነ-ሥርዓቱ በብሔራዊ ምክር ቤት አዳራሽ ውስጥ ተካሂዷል።▪ በይፋዊ ውጤቶች መሠረት 53.66 በመቶ ድምጽ በማግኘት ዳግም የተመረጡት እና በዓለም ለረዥም ግዜ በሥልጣን በመቆየት ቀዳሚ... 06.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-06T18:48+0300
2025-11-06T18:48+0300
2025-11-06T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/06/2106354_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_7525fbf619676b47f5f49263f63727ae.jpg
የካሜሩኑ ፖል ቢያ ለስምንተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙሥነ-ሥርዓቱ በብሔራዊ ምክር ቤት አዳራሽ ውስጥ ተካሂዷል።▪ በይፋዊ ውጤቶች መሠረት 53.66 በመቶ ድምጽ በማግኘት ዳግም የተመረጡት እና በዓለም ለረዥም ግዜ በሥልጣን በመቆየት ቀዳሚ የሆኑት ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ፤ በበዓለ ሲመት ንግግራቸው ለ "ታፈረ የአንድነት መንግሥት" ጥሪ አቅርበዋል።▪ ሕዝቡ ለጣለባቸው እምነት እና ላሳያቸው ከፍተኛ ድጋፍ "ጥልቅ ምሥጋናቸውን" ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የካሜሩኑ ፖል ቢያ ለስምንተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙ
Sputnik አፍሪካ
የካሜሩኑ ፖል ቢያ ለስምንተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙ
2025-11-06T18:48+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/06/2106354_1:0:800:599_1920x0_80_0_0_eab1e0fd2c7b765b3664d4fac6be7926.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የካሜሩኑ ፖል ቢያ ለስምንተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙ
18:48 06.11.2025 (የተሻሻለ: 19:14 06.11.2025) የካሜሩኑ ፖል ቢያ ለስምንተኛ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙ
ሥነ-ሥርዓቱ በብሔራዊ ምክር ቤት አዳራሽ ውስጥ ተካሂዷል።
▪ በይፋዊ ውጤቶች መሠረት 53.66 በመቶ ድምጽ በማግኘት ዳግም የተመረጡት እና በዓለም ለረዥም ግዜ በሥልጣን በመቆየት ቀዳሚ የሆኑት ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ፤ በበዓለ ሲመት ንግግራቸው ለ "ታፈረ የአንድነት መንግሥት" ጥሪ አቅርበዋል።
▪ ሕዝቡ ለጣለባቸው እምነት እና ላሳያቸው ከፍተኛ ድጋፍ "ጥልቅ ምሥጋናቸውን" ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X