ስፖርት ለፖለቲካዊ ግጭቶች መያዣ ሆኖ ሊያገለግል አይገባም - ፑቲን
18:00 06.11.2025 (የተሻሻለ: 18:04 06.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ስፖርት ለፖለቲካዊ ግጭቶች መያዣ ሆኖ ሊያገለግል አይገባም - ፑቲን
በሳማራ ከተማ በተካሄደው 13ኛው "ሩሲያ፤ የስፖርት ሀገር" መድረክ ላይ የሩሲያው ፕሬዝዳንት የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች፦
አትሌቶች በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ እኩል ተሳትፎ ሊኖራቸው ይገባል፤ ፖለቲካ በስፖርት ውስጥ ቦታ የለውም።
ሩሲያ በሀገራትና በሕዝቦች መካከል በእኩልነት መርህ ላይ የተመሠረተ ትብብርን ትደግፋለች።
ፑቲን የሩሲያ ፓራሊምፒክ ኮሚቴ መብቶችን ለመመለስ ለወሰኑ የሩሲያ አጋሮችም ምሥጋና አቅርበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X