የኔቶ አጋሮች ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ 'የረጅም ጊዜ ፍጥጫ' እንዲዘጋጁ ኃላፊው አሳሰቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኔቶ አጋሮች ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ 'የረጅም ጊዜ ፍጥጫ' እንዲዘጋጁ ኃላፊው አሳሰቡ
የኔቶ አጋሮች ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ 'የረጅም ጊዜ ፍጥጫ' እንዲዘጋጁ ኃላፊው አሳሰቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.11.2025
ሰብስክራይብ

የኔቶ አጋሮች ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ 'የረጅም ጊዜ ፍጥጫ' እንዲዘጋጁ ኃላፊው አሳሰቡ

"ሩሲያ በአውሮፓና በዓለም ላይ መረጋጋትን የምትነሳ ኃይል ሆና ትቀጥላለች፡፡ የዋህ መሆን የለብንም። መዘጋጀት አለብን" ሲሉ የኔቶ ዋና ጸሃፊ ማርክ ሩተ በሮማኒያ በተካሄደው የኔቶ-ኢንዱስትሪ መድረክ ላይ ተናግረዋል።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሩሲያ በምዕራባዊ ድንበሮቿ አቅራቢያ የኔቶን ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ እንቅስቃሴ ስትጠቁም ቆይታለች። ሩሲያ ለማንም ስጋት እንዳልሆነች ነገር ግን ለእሷ አደጋ ሊሆኑ የሚችሉ ድርጊቶችን ችላ እንደማትልም ደጋግማ ገልፃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0