የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ከማኅበረሰቡ ተሳትፎ ውጪ ውጤታማ ሊሆን አይችልም - በኬንያ የዓለም አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ አቅርቦት (ጂ ኢ ኤፍ 8) ተወካይ

ሰብስክራይብ

የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ከማኅበረሰቡ ተሳትፎ ውጪ ውጤታማ ሊሆን አይችልም - በኬንያ የዓለም አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ አቅርቦት (ጂ ኢ ኤፍ 8) ተወካይ

ጆል ኢሉቭ፤ ለሰው ልጅ እና ለእንስሳት ምቹ ሥነ-ምሕዳር ለመፍጠር መንግሥታት የሚያደርጉትን ጥረት ከማኅበረሰቡ እና የግሉ ዘርፍ ጋር ይበልጥ ማቀናጀት እንዳለባቸው ይገልጻሉ።

ተወካዩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በአኅጉሪቱ የዱር እንስሳት ደኅንነትን በቅንጅት ከማስጠበቅ አንጻር የትብብር ውስንነቶች መኖራቸውን አንስተዋል።

"እንደ አኅጉር በዘርፉ የምንጋፈጣቸው ችግሮች የተለያዩ ቢሆኑም፤ ዘላቂ ውጤት ለማግኘት ይበልጥ ልንናበብ ይገባል። ስለዚህ ሁሉንም ሀገራት ያማከሉ መፍትሔዎች እና ስልቶች ላይ ማተኮር አለብን" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0