የኢትዮጵያን ቱሪዝም ለዓለም ለማስተዋወቅ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በቅርበት እንሠራለን - የቱሪዝም ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያን ቱሪዝም ለዓለም ለማስተዋወቅ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በቅርበት እንሠራለን - የቱሪዝም ሚኒስቴር

ስፑትኒክ አፍሪካ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ልዩ ትኩረት በሚሰጥባቸው የዓለም ክፍሎች ያለውን ሰፊ ተደራሽነት በመጠቀም ሀገሪቱን ይበልጥ ማስተዋወቅ እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ ተናግረዋል።

"ስፑትኒክ አፍሪካ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ብዙዎች ጋር ለማድረስ ይረዳናል። ሚዲያው ቢሮውን በኢትዮጵያ መክፈቱም ከራዕያችን ጋር በእጅጉ የተጣጣመ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0