በአፍሪካ ዘላቂ ሰላም፣ ፍትሕ እና ማካካሻ መፍትሄ ማምጣት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የባሕላዊ መሪዎች መድረክ በአዲስ አበባ ተከፈተ

ሰብስክራይብ

ጉባኤው ባሕላዊ አስተዳደር እና የአባቶችን ጥበብ መጠበቅ እንዲሁም ለሰላማዊ እና ለበለፀገ አፍሪካ የባሕል ቅርስ እና ማንነትን ማጠናከር ዓላማው አድርጓል፡፡

በርካታ የአፍሪካ ሀገራትን የሚወክሉ ባሕላዊ መሪዎች በመድረኩ ላይ እየተሳተፉ እንደሚገኙ በቦታው የሚገኘው የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በአፍሪካ ዘላቂ ሰላም፣ ፍትሕ እና ማካካሻ መፍትሄ ማምጣት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የባሕላዊ መሪዎች መድረክ በአዲስ አበባ ተከፈተ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0