የኒውክሌር መሳሪያ ሙከራዎች ዓለም አቀፍ ደህንነትን ያናጋሉ ሲሉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኒውክሌር መሳሪያ ሙከራዎች ዓለም አቀፍ ደህንነትን ያናጋሉ ሲሉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ
የኒውክሌር መሳሪያ ሙከራዎች ዓለም አቀፍ ደህንነትን ያናጋሉ ሲሉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.11.2025
ሰብስክራይብ

የኒውክሌር መሳሪያ ሙከራዎች ዓለም አቀፍ ደህንነትን ያናጋሉ ሲሉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ

ዶናልድ ትራምፕ የኒውክሌር ሙከራዎችን ዳግም ሊያስጀምሩ መቻላቸው "ጥልቅ የስጋት" ምንጭ መሆኑን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ለፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

"ጡንቻቸውን እያሳዩ ነው። ይህ ሰላም፣ የዓለም አቀፍ ደህንነት እና ምናልባትም የኒውክሌር ቅነሳ ስርዓትን መሸርሸር ነው" ሲሉ ራፋኤል ግሮሲ አስረድተዋል።

ኃላፊው ትራምፕ ስለ ሩሲያ እና ቻይና ሚስጢራዊ የኒውክሌር ሙከራዎች የሰነዘሯቸው ሀሳቦች ላይ ጥርጣሬ ገልጸዋል።

"እውነት መሆኑን አላውቅም። የተለመዱ ሙከራዎችን በተመለከተ ግን፤ በሁለንተናዊ የኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ስር የተቋቋመ እና ጣሊያን መቀመጫውን ያደረገ ድርጅት የሚቆጣጠረው ዓለም አቀፍ የክትትል ስርዓት እንደነዚህ ያሉ ክስተቶችን ወዲያውኑ የመመዝገብ አቅም አለው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0