ትራምፕ በአሜሪካ ታሪክ ላጋጠመው የረዥም ግዜ የመንግሥት መዘጋት ዴሞክራቶችን ተጠያቂ አደረጉ

ሰብስክራይብ

ትራምፕ በአሜሪካ ታሪክ ላጋጠመው የረዥም ግዜ የመንግሥት መዘጋት ዴሞክራቶችን ተጠያቂ አደረጉ

ኮንግረሱ ለአዲሱ የሥራ ዘመን በጀት ማጽደቅ ባለመቻሉ መስከረም 21 መዘጋቱ የሚታወስ ነው፡፡

"በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን ከተጨማሪ የምግብ እርዳታ ፕሮግራም ጥቅማጥቅም ውጪ ይሆናሉ፤ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የመንግሥት ሠራተኞች አሁን ደመወዝ አይከፈላቸውም" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።

የመንግሥት መዘጋት ኮንግረስ በጀት ወይም ጊዜያዊ የገንዘብ ድጋፍ እርምጃ ማጽደቅ ሳይችል ሲቀር አስፈላጊ ያልሆኑ የመንግሥት ተግባራት እንዲቆሙ እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ደመወዝ ሳይከፈላቸው እንዲቀሩ የሚያደርግ ሁኔታ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0