https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ የብሪክስ የቱሪዝም አካዳሚ ማዕከል ለመሆን ፕሮፖዛል አቅርባለች - የቱሪዝም ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ የብሪክስ የቱሪዝም አካዳሚ ማዕከል ለመሆን ፕሮፖዛል አቅርባለች - የቱሪዝም ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የብሪክስ የቱሪዝም አካዳሚ ማዕከል ለመሆን ፕሮፖዛል አቅርባለች - የቱሪዝም ሚኒስቴር አካዳሚው ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ ልዩ ትምህርት እና ሥልጠና እንዲሰጥ መታቀዱንም የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ ለስፑትኒክ... 05.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-05T19:32+0300
2025-11-05T19:32+0300
2025-11-05T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/05/2094204_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_20d976e754e7afeb54a30c543db52b46.jpg
ኢትዮጵያ የብሪክስ የቱሪዝም አካዳሚ ማዕከል ለመሆን ፕሮፖዛል አቅርባለች - የቱሪዝም ሚኒስቴር አካዳሚው ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ ልዩ ትምህርት እና ሥልጠና እንዲሰጥ መታቀዱንም የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል። ሀገሪቱ ብሪክስ ካለው ሰፊ የሕዝብ ብዛት እና ጠንካራ ኢኮኖሚ በቱሪዝም ዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን እየሠራች መሆኑን አመላክተዋል። "እንደ ሩሲያ እና ቻይና ያሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ሀገራትን ያቀፈው ብሪክስ አንድ ሦስተኛው የሚሆነውን የዓለም ሕዝብ ይዟል። ይህ ሰፊ ሕዝብ ለሀገሪቱ ቱሪዝም ከፍተኛ ዕድል ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ የብሪክስ የቱሪዝም አካዳሚ ማዕከል ለመሆን ፕሮፖዛል አቅርባለች - የቱሪዝም ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የብሪክስ የቱሪዝም አካዳሚ ማዕከል ለመሆን ፕሮፖዛል አቅርባለች - የቱሪዝም ሚኒስቴር
2025-11-05T19:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/05/2094204_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9d3b107e550887059d6573ff15935c94.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የብሪክስ የቱሪዝም አካዳሚ ማዕከል ለመሆን ፕሮፖዛል አቅርባለች - የቱሪዝም ሚኒስቴር
19:32 05.11.2025 (የተሻሻለ: 19:34 05.11.2025) ኢትዮጵያ የብሪክስ የቱሪዝም አካዳሚ ማዕከል ለመሆን ፕሮፖዛል አቅርባለች - የቱሪዝም ሚኒስቴር
አካዳሚው ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ ልዩ ትምህርት እና ሥልጠና እንዲሰጥ መታቀዱንም የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
ሀገሪቱ ብሪክስ ካለው ሰፊ የሕዝብ ብዛት እና ጠንካራ ኢኮኖሚ በቱሪዝም ዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን እየሠራች መሆኑን አመላክተዋል።
"እንደ ሩሲያ እና ቻይና ያሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ሀገራትን ያቀፈው ብሪክስ አንድ ሦስተኛው የሚሆነውን የዓለም ሕዝብ ይዟል። ይህ ሰፊ ሕዝብ ለሀገሪቱ ቱሪዝም ከፍተኛ ዕድል ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X