የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የ61 ትሪሊዮን ዶላር ዕዳ በዓለም ላይ ጥገኛ ሸክም ነው - የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ጸሐፊ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቡድን ሰባት አባል ሀገራት የ61 ትሪሊዮን ዶላር ዕዳ በዓለም ላይ ጥገኛ ሸክም ነው - የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ጸሐፊ
የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የ61 ትሪሊዮን ዶላር ዕዳ በዓለም ላይ ጥገኛ ሸክም ነው - የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ጸሐፊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.11.2025
ሰብስክራይብ

የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የ61 ትሪሊዮን ዶላር ዕዳ በዓለም ላይ ጥገኛ ሸክም ነው - የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ጸሐፊ

የቡድን 7 ሀገራት ዕዳ ከኢኮኖሚያቸው በበለጠ ፍጥነት እያደገ በመምጣቱ፤ 'የወታደራዊ-ፖለቲካዊ የበላይነት ጥገኛ ሞዴልን' ለማስቀጠል እየሞከሩ ነው ሲሉ ሰርጌ ሾይጉ በሞስኮ በተካሄደው የነጻ መንግሥታት የጋራ ጥምረት የጸጥታ ምክር ቤት ጸሐፊዎች ስብሰባ ላይ ተናግረዋል፡፡

በሉዓላዊ እኩልነት፣ በማይከፋፈል ደህንነት እና የእያንዳንዱን ሀገር ጥቅም በማክበር ላይ የተመሠረተ ባለብዘሃ ወገን ዓለም መመስረት ሾይጉ በአማራጭነት ያቀረቡት የመፍትሄ ሀሳብ ነው፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎተ የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0