https://amh.sputniknews.africa
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ትዕምርት ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ትዕምርት ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ትዕምርት ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል ፍትሐዊ የውኃ አጠቃቀም እንዲኖር በጽኑ መሥራቷን እንደምትቀጥል በሚኒስቴሩ የዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል... 05.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-05T18:15+0300
2025-11-05T18:15+0300
2025-11-06T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/06/2100785_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5af1cce6c74916e2c9d65351bb1e1e50.jpg
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ትዕምርት ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል ፍትሐዊ የውኃ አጠቃቀም እንዲኖር በጽኑ መሥራቷን እንደምትቀጥል በሚኒስቴሩ የዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ረታ ዓለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"አሁን በወንዙ አጠቃቀም ላይ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን አያሳይም። ኢትዮጵያ 86 በመቶ የናይል ወንዝ የውኃ ድርሻ አላት። በዚህም ሀገሪቱ የውሃ ድርሻዋ መጠበቁን ማረጋገጥ ይኖርባታል" ብለዋል። የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የምክንያታዊ የውኃ አጠቃቀም መርሆችን በጋራ ማክበር እንደሚገባም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ትዕምርት ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ትዕምርት ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2025-11-05T18:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/06/2100785_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_37c356b3906e162b417a09ff3e9dbd4e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ትዕምርት ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
18:15 05.11.2025 (የተሻሻለ: 15:04 06.11.2025) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ትዕምርት ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል ፍትሐዊ የውኃ አጠቃቀም እንዲኖር በጽኑ መሥራቷን እንደምትቀጥል በሚኒስቴሩ የዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ረታ ዓለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አሁን በወንዙ አጠቃቀም ላይ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን አያሳይም። ኢትዮጵያ 86 በመቶ የናይል ወንዝ የውኃ ድርሻ አላት። በዚህም ሀገሪቱ የውሃ ድርሻዋ መጠበቁን ማረጋገጥ ይኖርባታል" ብለዋል።
የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የምክንያታዊ የውኃ አጠቃቀም መርሆችን በጋራ ማክበር እንደሚገባም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X