ፑቲን አሜሪካ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንደምትሞክር መግለጿን ተከትሎ ከሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱ ቁልፍ ነጥቦች፦

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን አሜሪካ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንደምትሞክር መግለጿን ተከትሎ ከሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱ ቁልፍ ነጥቦች፦
ፑቲን አሜሪካ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንደምትሞክር መግለጿን ተከትሎ ከሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱ ቁልፍ ነጥቦች፦ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.11.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን አሜሪካ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንደምትሞክር መግለጿን ተከትሎ ከሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱ ቁልፍ ነጥቦች፦

◻ ፑቲን ትራምፕ የአሜሪካን የኒውክሌር ሙከራ አስመልክቶ የሰጡትን መግለጫ አስጊ ሲሉ ገልጸውታል።

◻ በአሜሪካ የሩሲያ አምባሳደር ትራምፕ ስለ ኒውክሌር ሙከራ የሰጡትን አስተያየት አስመልክቶ በተሰጣቸው ማብራሪያ ዙሪያ ለሩሲያ አመራሮች መልዕክት ልከዋል።

◻ የመከላከያ ሚኒስትር ቤሎሶቭ ዋሽንግተን ስትራቴጂካዊ የጥቃት መሳሪያዎቿን በንቃት እያሰፋች እንደሆነ ሪፖርት አድርገዋል።

◻ የመከላከያ ሚኒስትሩ በኖቫያ ዜምሊያ የሙከራ ስፍራ የኒውክሌር ሙከራዎችን ለማድረግ ዝግጅት በአስቸኳይ መጀመር ተገቢ እንደሆነ ገልጸዋል።

◻ ፑቲን ባለሥልጣናት መረጃ እንዲሰበስቡ፣ ትንተና እንዲያካሂዱ እና የኒውክሌር ሙከራዎች ዝግጅት ሊጀመር ስለሚችልበት ሁኔታ ሃሳቦችን እንዲያቀርቡ አዘዋል።

◻ ሩሲያ ከሁሉን አቀፍ የኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ድንጋጌዎች ለመውጣት አላሰበችም፤ ነገር ግን ሌሎች የስምምነቱ ፈራሚዎች የኒውክሌር ሙከራዎችን ለማካሄድ ከወሰኑ፤ ሩሲያ ተገቢውን እርምጃ እንድትወስድ ትገደዳለች ሲሉ ፑቲን ደምድመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0