ሩሲያ ከኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ለመውጣት ምንም እቅድ እንደሌላት ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ከኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ለመውጣት ምንም እቅድ እንደሌላት ፑቲን ተናገሩ
ሩሲያ ከኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ለመውጣት ምንም እቅድ እንደሌላት ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.11.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ከኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ለመውጣት ምንም እቅድ እንደሌላት ፑቲን ተናገሩ

ፕሬዝዳንቱ በክሬምሊን ከሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ቋሚ አባላት ጋር ባደረጉት ስብሰባ፤ ሩሲያ በሁሉን አቀፍ የኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ሁልጊዜም ስትገዛ እንደቆየች ገልፀዋል፡፡

ሆኖም የሁሉን አቀፍ የኒውክሌር ሙከራ እገዳ ስምምነት ተዋዋይ ወገኖች የኒውክሌር ሙከራዎችን ለማካሄድ ከወሰኑ ሩሲያ ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ትገደዳለች ሲሉ አሳስበዋል።

ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የልዩ አገልግሎት መሥሪያ ቤቶች እና አግባብነት ያላቸው ሲቪል ኤጀንሲዎች መረጃ እንዲሰበስቡ፣ በጸጥታው ምክር ቤት ቦታ ትንተና እንዲያካሂዱ እና የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ሙከራዎች ዝግጅት ላይ ሃሳብ እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0