ቀጣይ ትኩረቴ የኢትዮ-ሩሲያን የባሕል ትስስር የሚዘክሩ ሥራዎች ናቸው - የብረታ ብረት ቀራፂ እና ንድፍ አርቲስት

ሰብስክራይብ

ቀጣይ ትኩረቴ የኢትዮ-ሩሲያን የባሕል ትስስር የሚዘክሩ ሥራዎች ናቸው - የብረታ ብረት ቀራፂ እና ንድፍ አርቲስት

በሩሲያ የሳይንስ እና ባሕል ማዕከል በተከፈተው የኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የስዕል እና ቅርጻ ቅርጽ አውደ ርዕይ ላይ ሥራዎቹን ያቀረበው አሜን ባደግ፤ መድረኩ የሀገራቱን ትስስር የሚያሳዩ ፈጠራዎችን ለመሥራት መነሳሳት እንደፈጠረበት ተናግሯል።

አርቲስቱ ወጣቶች በውስጣቸው ያለውን ዕምቅ የፈጠራ አቅም ለማውጣት ሙሉ ጊዜያቸውን መስጠት እንዳለባቸው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ አስገንዝቧል።

"ወጣቶች ትልቅ ነገር ለማበርከት የግድ አርቲስት መሆን አይጠበቅባቸውም። ባላቸው ነገር በቁርጠኝነት ከተጉ ውጤታማ መሆናቸው አይቀርም" ብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0