የምዕራባውያን ጋዜጠኞች ፑቲን የዩክሬን ወታደሮች በከበባ ውስጥ የሚገኙባቸውን አካባቢዎች እንዲጎበኙ ባቀረቡት ሐሳብ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይተዋል - ክሬምሊን
14:18 05.11.2025 (የተሻሻለ: 14:24 05.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የምዕራባውያን ጋዜጠኞች ፑቲን የዩክሬን ወታደሮች በከበባ ውስጥ የሚገኙባቸውን አካባቢዎች እንዲጎበኙ ባቀረቡት ሐሳብ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይተዋል - ክሬምሊን
በክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦
▪ የቡሬቬስትኒክ ሚሳኤል እና የፖሳይደን ሥርዓትን ለገነቡ ባለሙያዎች የተሰጡ ሽልማቶችን የተመለከቱ መረጃዎች ሚስጥራዊ ናቸው፡፡
▪ የሩሲያ የጦር መሳሪያ ስርዓት ልማት ግድ የለሽ እርምጃዎችን ለመውሰድ ለሚዘጋጁ “ግልፍተኞች” አስተማማኝ ጋሻ ሆኖ ያገለግላል፡፡
▪ ሞስኮ አሜሪካ ምን ዓይነት የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን ለመሞከር እንዳሰበች ግልጽነት የላትም።
▪ ክሬምሊን የሞልዶቫ መንግሥት ሩሲያን በተመለከተ አሁንም ይዞት በቀጠለው የባላጋራ ፖሊሲ ማዘኑን ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X