https://amh.sputniknews.africa
ኪዬቭ የሩሲያን የሚዲያ ጉብኝት ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ የሚገኙ ወታደሮቿን አስከፊ ሁኔታ እየደበቀች ነው - ክሬምሊን
ኪዬቭ የሩሲያን የሚዲያ ጉብኝት ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ የሚገኙ ወታደሮቿን አስከፊ ሁኔታ እየደበቀች ነው - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
ኪዬቭ የሩሲያን የሚዲያ ጉብኝት ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ የሚገኙ ወታደሮቿን አስከፊ ሁኔታ እየደበቀች ነው - ክሬምሊን ክሬምሊን የዩክሬን ወታደሮች በተከበቡበት አካባቢ ለመጎብኘት ፍላጎት ያሳዩ የዩክሬን ጋዜጠኞች እንዳሉ... 05.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-05T13:10+0300
2025-11-05T13:10+0300
2025-11-05T13:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/05/2089146_0:27:800:477_1920x0_80_0_0_027db129d1fa68db205404ec4dfba591.jpg
ኪዬቭ የሩሲያን የሚዲያ ጉብኝት ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ የሚገኙ ወታደሮቿን አስከፊ ሁኔታ እየደበቀች ነው - ክሬምሊን ክሬምሊን የዩክሬን ወታደሮች በተከበቡበት አካባቢ ለመጎብኘት ፍላጎት ያሳዩ የዩክሬን ጋዜጠኞች እንዳሉ እንደማያውቅ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል፡፡ፑቲን በጥቅምት ወር አጋማሽ የዩክሬን ኃይሎች ከበባ ውስጥ የገቡት ክራስኖአርሜይስክ፣ ዲሚትሮቭ እና ኩፕያንስክ አካባቢዎችን የውጭ ጋዜጠኞች እንዲጎበኙ የመተላለፊያ ዋስትና እንዲረጋገጥ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አካባቢዎቹን ሊጎበኙ የሚችሉ የውጭ ጋዜጠኞችን "በስማቸው ላይ ሊደርስ በሚችል ጉዳት እና በሕጋዊ ተጠያቂነት" ዙሪያ ማስፈራሪያ አዘል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/05/2089146_64:0:736:504_1920x0_80_0_0_cb3e19e67c523586236a0ae93863def7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪዬቭ የሩሲያን የሚዲያ ጉብኝት ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ የሚገኙ ወታደሮቿን አስከፊ ሁኔታ እየደበቀች ነው - ክሬምሊን
13:10 05.11.2025 (የተሻሻለ: 13:14 05.11.2025) ኪዬቭ የሩሲያን የሚዲያ ጉብኝት ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ የሚገኙ ወታደሮቿን አስከፊ ሁኔታ እየደበቀች ነው - ክሬምሊን
ክሬምሊን የዩክሬን ወታደሮች በተከበቡበት አካባቢ ለመጎብኘት ፍላጎት ያሳዩ የዩክሬን ጋዜጠኞች እንዳሉ እንደማያውቅ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል፡፡
ፑቲን በጥቅምት ወር አጋማሽ የዩክሬን ኃይሎች ከበባ ውስጥ የገቡት ክራስኖአርሜይስክ፣ ዲሚትሮቭ እና ኩፕያንስክ አካባቢዎችን የውጭ ጋዜጠኞች እንዲጎበኙ የመተላለፊያ ዋስትና እንዲረጋገጥ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አካባቢዎቹን ሊጎበኙ የሚችሉ የውጭ ጋዜጠኞችን "በስማቸው ላይ ሊደርስ በሚችል ጉዳት እና በሕጋዊ ተጠያቂነት" ዙሪያ ማስፈራሪያ አዘል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X