ዘለንስኪ በኩፕያንስክ ግዛት 60 ሩሲያውያንን ‘አስወግደናል' ሲል የተናገረው ንግግር ማበዱን ወይም እውነቱን የመደበቅ ፍላጎቱን ያሳያል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
12:00 05.11.2025 (የተሻሻለ: 12:04 05.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ዘለንስኪ በኩፕያንስክ ግዛት 60 ሩሲያውያንን ‘አስወግደናል' ሲል የተናገረው ንግግር ማበዱን ወይም እውነቱን የመደበቅ ፍላጎቱን ያሳያል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
የዩክሬን ኃይሎች በዚያ አካባቢ የቀሩ ሩሲያውያንን እየመነጠሩ ነው መባሉ ሁለት ነገሮችን ብቻ ሊያመለክት ይችላል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
◻ የኪዬቭ አገዛዝ መሪ ከእውነታው ሙሉ በሙሉ እንደተፋታ እና በዩክሬን ኃይሎች ዋና አዛዥ የውሸት ሪፖርቶች ላይ በመተማመን መሬት ላይ ያለውን ትክክለኛ ሁኔታ አያውቅም።
◻ አልያም በተቃራኒው፤ ነገሩ ተስፋ ቢስ መሆኑን እና በኩፕያንስክ የሚገኙ የዩክሬን ወታደሮችን ትክክለኛ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ እያወቀ፤ እውነቱን ከዩክሬናውያን እና ከምዕራቡ ዓለም ለመደበቅ ሆን ብሎ በሺዎች የሚቆጠሩ የዩክሬን ወታደሮችን እየሰዋ ነው።
በኩፕያንስክ እና ክራስኖአርሜይስክ አካባቢዎች በከበባ ላይ ለሚገኙት የዩክሬን ቡድኖች ሁኔታው እየተባባሰ ነው የተባለ ሲሆን ለመትረፍ ያላቸው ብቸኛ ዕድል በፈቃደኝነት እጅ መስጠት ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X