https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ በናይጄሪያ አለ ያለችውን "የክርስቲያኖች ግድያ"፤ ሀገሪቱ ማስቆም ካልቻለች ድጋፏን እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች
አሜሪካ በናይጄሪያ አለ ያለችውን "የክርስቲያኖች ግድያ"፤ ሀገሪቱ ማስቆም ካልቻለች ድጋፏን እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ በናይጄሪያ አለ ያለችውን "የክርስቲያኖች ግድያ"፤ ሀገሪቱ ማስቆም ካልቻለች ድጋፏን እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች ዋሽንግተን ሌሎች ተጨማሪ እርምጃዎችንም ልትወስድ እንደምትችል የዋይት ኃውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት አስታውቀዋል፡፡... 05.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-05T11:00+0300
2025-11-05T11:00+0300
2025-11-05T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/05/2088425_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_18470f46aed9531aa11c6cac68cc3af6.jpg
አሜሪካ በናይጄሪያ አለ ያለችውን "የክርስቲያኖች ግድያ"፤ ሀገሪቱ ማስቆም ካልቻለች ድጋፏን እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች ዋሽንግተን ሌሎች ተጨማሪ እርምጃዎችንም ልትወስድ እንደምትችል የዋይት ኃውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት አስታውቀዋል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ የናይጄሪያን መንግሥት በክርስቲያኖች ላይ ወንጀል ፈጽሟል ሲሉ በመክሰስ፤ ወታደሮችን ወደ ሀገሪቱ መላክ ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡ አቡጃ ክሶቹን በጽኑ ተከላክላለች፡፡ በናይጄሪያ የክርስቲያኖች ስደት የለም፤ ዋናው ፈተና ሽብርተኝነት ነው ሲሉም የሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ዋና አዛዥ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/05/2088425_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_44d60455e150e84f5887d293b89f786e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ በናይጄሪያ አለ ያለችውን "የክርስቲያኖች ግድያ"፤ ሀገሪቱ ማስቆም ካልቻለች ድጋፏን እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች
11:00 05.11.2025 (የተሻሻለ: 11:54 05.11.2025) አሜሪካ በናይጄሪያ አለ ያለችውን "የክርስቲያኖች ግድያ"፤ ሀገሪቱ ማስቆም ካልቻለች ድጋፏን እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች
ዋሽንግተን ሌሎች ተጨማሪ እርምጃዎችንም ልትወስድ እንደምትችል የዋይት ኃውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት አስታውቀዋል፡፡
ዶናልድ ትራምፕ የናይጄሪያን መንግሥት በክርስቲያኖች ላይ ወንጀል ፈጽሟል ሲሉ በመክሰስ፤ ወታደሮችን ወደ ሀገሪቱ መላክ ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
አቡጃ ክሶቹን በጽኑ ተከላክላለች፡፡ በናይጄሪያ የክርስቲያኖች ስደት የለም፤ ዋናው ፈተና ሽብርተኝነት ነው ሲሉም የሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ዋና አዛዥ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X