ዘለንስኪ በ2014 ወደ ሥልጣን እንዲወጣ ያቀነባበረው የኦባማ ቡድን ነው - የቀድሞው የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ

ሰብስክራይብ

ዘለንስኪ በ2014 ወደ ሥልጣን እንዲወጣ ያቀነባበረው የኦባማ ቡድን ነው - የቀድሞው የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ

የኦባማ አስተዳደር “ዘለንስኪ ጎልቶ እንዲወጣ” ምክንያት ለሆኑት የ2014 የሜዳን ክስተቶች ቁልፍ ሚና ተጫውቷል ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄኔራል ማይክ ፍሊን ተናግረዋል።

በጊዜው በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ እና ዩሬዥያ ጉዳዮች ረዳት ቪክቶሪያ ኑላንድ እና የሲአይኤ ዳይሬክተር ጆን ብሬናን በአሜሪካ የተጠነሰሰውን መፈንቅለ መንግሥት በተመለከተ “ውሳኔዎች ሲወሰኑ ዋና ተዋናይ” እንደነበሩ ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0