ሩሲያ እና ኢትዮጵያ የሚጋሯቸው በርካታ እሴቶች እንዳሏቸው የደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ኢትዮጵያ የሚጋሯቸው በርካታ እሴቶች እንዳሏቸው የደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተናገሩ

ዶ/ር አንድሬይ ቭላድሚሮቪች ጎንቻሮቭ፣ አገራቱ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያግዙ ሁነቶችን ማስፋት ላይ በትኩረት እየሠሩ መሆኑን ለስፑትኑክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በባህል ዐውድ ካየነው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገራት ለሩሲያ ቅርብ ናት። የኢትዮጵያ የባህል ልዑክ በቅርቡ በሩሲያ በተካሄደው የኢንተርቪዥን ዝግጅት ላይ ግሩም ትርዒቶችን አቅርቧል። ግንኙነቱን የሚያጎለብቱ መሰል ሁነቶች በጣም ወሳኝ ናቸው።" ብለዋል።

የኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የሥዕል እና የቅርጻ ቅርጽ ዐውደ ርዕይ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በሩሲያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል መከፈቱ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0