አረንጎዴ አሻራ በኢትዮጵያ ግዙፍ የአካባቢ ጥበቃ ባህል ተክሏል - በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ከፍተኛ ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

አረንጎዴ አሻራ በኢትዮጵያ ግዙፍ የአካባቢ ጥበቃ ባህል ተክሏል - በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ከፍተኛ ተመራማሪ

ፋኑኤል ከበደ (ዶ/ር) ፣ ባለፉት ዓመታት በቢልዮን የሚቆጠሩ ችግኞች የተተከሉበት መርሃ-ግብሩ፣ የተራቆቱ መሬቶች እንዲያገግሙ፣ የአፈር መሸርሸር እንዲቀንስ፣ ተፋሰሶች እንዳይደርቁ እና የዝናብ መጠን እንዲጨምር የላቀ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ መሆኑን ተናግረዋል።

ከፍተኛ ተመራማሪው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ የዱር እንስሳት ጥበቃ ሥራዎች የአገራትን የተቀናጀ ርብርብ እና ክትትል እንደሚፈልጉም  አንስተዋል።

"በዚህ ዘርፍ በተናጠል ተሰርቶ ውጤታማ መሆን አይቻልም። ተመሳሳይ መልክዓ ምድር የሚጋሩ አንስሳት የአገራትን ድንበር ያቆርጣሉ። ጠዋት ኬንያ ያየኸው የዱር አንስሳ ከሰአት ኢትዮጵያ ሊሆን ይችላል። በመሆኑም ለእንስሳቱ  በትብብር ምቹ ሥነ-ምሕዳር መፍጠር ይገባል።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0