https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን ብርቅዬ ብረታ ብረቶችን ማዕድን ማውጣት እና ማምረት የሚቻልበትን ፈኖተ-ካርታ እንዲቀረፅ አዘዙ - ክሬምሊን
ፑቲን ብርቅዬ ብረታ ብረቶችን ማዕድን ማውጣት እና ማምረት የሚቻልበትን ፈኖተ-ካርታ እንዲቀረፅ አዘዙ - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ብርቅዬ ብረታ ብረቶችን ማዕድን ማውጣት እና ማምረት የሚቻልበትን ፈኖተ-ካርታ እንዲቀረፅ አዘዙ - ክሬምሊንፕሬዝዳንቱ ይህንን ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የልማት ፍኖተ-ካርታ እስከ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መንግሥት እንዲያፀድቅ መመሪያ ሰጥተዋል።... 04.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-04T18:50+0300
2025-11-04T18:50+0300
2025-11-04T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/04/2084693_0:1:700:395_1920x0_80_0_0_11bc68cfd75cbddd33cbc7ff20f5e275.jpg
ፑቲን ብርቅዬ ብረታ ብረቶችን ማዕድን ማውጣት እና ማምረት የሚቻልበትን ፈኖተ-ካርታ እንዲቀረፅ አዘዙ - ክሬምሊንፕሬዝዳንቱ ይህንን ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የልማት ፍኖተ-ካርታ እስከ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መንግሥት እንዲያፀድቅ መመሪያ ሰጥተዋል። ይህ እርምጃ ፕሬዝዳንቱ ከምስራቅ ኢኮኖሚክ ፎረም በኋላ ባፀደቁት መመሪያዎች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።የኢንዱስትሪና ንግድ ሚኒስቴር በመስከረም ወር በከምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እንዳስታወቀው፣ በሩሲያ ውስጥ የብርቅዬ የምድር ብረታ ብረቶች ምርት በ2030 በ245% በማደግ በዓመት 1.23 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/04/2084693_87:0:614:395_1920x0_80_0_0_4b5f083d1c11e67c9c190b2f66328d3f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ብርቅዬ ብረታ ብረቶችን ማዕድን ማውጣት እና ማምረት የሚቻልበትን ፈኖተ-ካርታ እንዲቀረፅ አዘዙ - ክሬምሊን
18:50 04.11.2025 (የተሻሻለ: 18:54 04.11.2025) ፑቲን ብርቅዬ ብረታ ብረቶችን ማዕድን ማውጣት እና ማምረት የሚቻልበትን ፈኖተ-ካርታ እንዲቀረፅ አዘዙ - ክሬምሊን
ፕሬዝዳንቱ ይህንን ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የልማት ፍኖተ-ካርታ እስከ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መንግሥት እንዲያፀድቅ መመሪያ ሰጥተዋል።
ይህ እርምጃ ፕሬዝዳንቱ ከምስራቅ ኢኮኖሚክ ፎረም በኋላ ባፀደቁት መመሪያዎች ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።
የኢንዱስትሪና ንግድ ሚኒስቴር በመስከረም ወር በከምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እንዳስታወቀው፣ በሩሲያ ውስጥ የብርቅዬ የምድር ብረታ ብረቶች ምርት በ2030 በ245% በማደግ በዓመት 1.23 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X