ኢትዮጵያ በዘላቂ የመሬት አያያዝ አስደናቂ ውጤቶችን አስመዝግባለች - የዓለም ባንክ የዱር እንስሳት ፕሮግራም

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በዘላቂ የመሬት አያያዝ አስደናቂ ውጤቶችን አስመዝግባለች - የዓለም ባንክ የዱር እንስሳት ፕሮግራም

የፕሮግራሙ ሥራ አስኪያጅ ሊዛ ፋርዌይ፣ አገሪቱ በተፈጥሮ ኃብት ጥበቃ ሥራዎች ከፍተኛ መጠን ያለው የተጎዳ መሬት እንዲያገግም ማድረግ መቻሏን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ኢትዮጵያ በዘላቂ የመሬት አያያዝ መርሃ ግብሮች ለዱር እንስሳት ምቹ ሥነ-ምሕዳር ከመፍጠር ባሻገር፣ የበርካታ ዜጎችን ተጠቃሚነት በማሳደግ ላይ ትገኛለች፡፡" ብለዋል።

ሊዛ ፋርዌይ፣ 38 አገራትን ያቀፈው ፕሮግራሙ የዱር እንስሳትን ለመጠበቅ ድንበር ተሻጋሪ ትብብር በማድረግ ላይ እንደሚገኝም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0