ፑቲን የብሔራዊ አንድነትን ቀንን በሞስኮ በሚገኘው ታሪካዊ ሐውልት ስር የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ዘከሩ - ክሬምሊን

ሰብስክራይብ

ፑቲን የብሔራዊ አንድነትን ቀንን በሞስኮ በሚገኘው ታሪካዊ ሐውልት ስር የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ዘከሩ - ክሬምሊን

ቭላድሚር ፑቲን በሞስኮ ቀዩ አደባባይ ለኩዝማ ሚኒን እና ለዲሚትሪ ፖዝሃርስኪ በተዘጋጀው የመታሰቢያ ሐውልት ላይ አበባዎቹን አስቀምምጠዋል ሲል ክሬምሊን ገልጿል።

በሥነ-ስርዓቱ ስርዓቱ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የሲቪል እና የወጣቶች ማኅበራት አባላት መገኘታቸውንም አክሏል።

በዛሬው ዕለት (ኖቬምበር 4) የሚከበረው በዓል ብሔራዊ ጀግኖች በሆኑት ሚኒን እና ፖዝሃርስኪ የሚመራ የሕዝብ በጎ ፈቃደኛ ሠራዊት እ.ኤ.አ.በ1612 ሞስኮን ከውጭ ወራሪዎች ነፃ መውጣቱን ይታሰብበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0