ነጻ የንግድ ቀጣናው በአኅጉሪቱ የልብስ ምርት ላይ የእሴት ሰንሰለት መፍጠር ያስችላል - የሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ባለኃብቶች ማኅበር

ሰብስክራይብ

ነጻ የንግድ ቀጣናው በአኅጉሪቱ የልብስ ምርት ላይ የእሴት ሰንሰለት መፍጠር ያስችላል - የሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ባለኃብቶች ማኅበር

የማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሕብረት ለማ፣ የአኅጉሪቱ የእርስ በእርስ ግብይት ለዘመናት በታሪፍ እና በድንበር ታጥሮ መኖሩን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ጎድሎን የነበረው ቀጣናዊ ውሕደት ነበር። የልብስ ምርት ግብዓቶችን አና ያለቁ ልብሶችን ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ማጓጓዝ ቀላል አልነበረም። አሁን ያለው አሠራር ብዙ ውጣ ውረዶችን የሚያቀል ነው።" ብለዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚው፣ ኢትዮጵያ በጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርት የአፍሪካን ገበያ መድረስ የሚያስችል ዕምቅ አቅም እንዳላትም አውስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0