https://amh.sputniknews.africa
#viral | በአፍጋኒስታን ማዛር-አይ-ሸሪፍ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊው ሰማያዊ መስጂድ ዛሬ ማለዳ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰበት
#viral | በአፍጋኒስታን ማዛር-አይ-ሸሪፍ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊው ሰማያዊ መስጂድ ዛሬ ማለዳ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰበት
Sputnik አፍሪካ
#viral | በአፍጋኒስታን ማዛር-አይ-ሸሪፍ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊው ሰማያዊ መስጂድ ዛሬ ማለዳ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰበት በማለዳው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ሰማያዊው ጉልላት ክፍል እና የታሪካዊ መካነ መቃብሩ አንዳንድ የውጭ... 03.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-03T20:30+0300
2025-11-03T20:30+0300
2025-11-03T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/03/2079632_0:213:352:411_1920x0_80_0_0_1f62edd066e7a6b2e8f799a3d00480ea.jpg
#viral | በአፍጋኒስታን ማዛር-አይ-ሸሪፍ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊው ሰማያዊ መስጂድ ዛሬ ማለዳ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰበት በማለዳው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ሰማያዊው ጉልላት ክፍል እና የታሪካዊ መካነ መቃብሩ አንዳንድ የውጭ ግድግዳ (ፋሳድ) ንጣፎች ላይ ጉዳት ደርሷል።በመካነ መቃብሩ የሚገኙ የደህንነት ተወካዮች እንደገለጹት፣ ሰማያዊው ጉልላት ክፍል ፈራርሷል እንዲሁም አንዳንድ የፊት ለፊት ንጣፎች ወድቀዋል።በመስጂዱ ላይ የደረሰው የጉዳት ግምገማ እየተካሄደ ሲሆን፣ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በአካባቢው ባለሥልጣናት ይቀርባል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | በአፍጋኒስታን ማዛር-አይ-ሸሪፍ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊው ሰማያዊ መስጂድ ዛሬ ማለዳ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰበት
Sputnik አፍሪካ
#viral | በአፍጋኒስታን ማዛር-አይ-ሸሪፍ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊው ሰማያዊ መስጂድ ዛሬ ማለዳ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰበት
2025-11-03T20:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/03/2079632_0:180:352:444_1920x0_80_0_0_cf507d31ed267e5b42cd403511b62bd6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | በአፍጋኒስታን ማዛር-አይ-ሸሪፍ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊው ሰማያዊ መስጂድ ዛሬ ማለዳ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰበት
20:30 03.11.2025 (የተሻሻለ: 20:34 03.11.2025) #viral | በአፍጋኒስታን ማዛር-አይ-ሸሪፍ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊው ሰማያዊ መስጂድ ዛሬ ማለዳ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደረሰበት
በማለዳው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ሰማያዊው ጉልላት ክፍል እና የታሪካዊ መካነ መቃብሩ አንዳንድ የውጭ ግድግዳ (ፋሳድ) ንጣፎች ላይ ጉዳት ደርሷል።
በመካነ መቃብሩ የሚገኙ የደህንነት ተወካዮች እንደገለጹት፣ ሰማያዊው ጉልላት ክፍል ፈራርሷል እንዲሁም አንዳንድ የፊት ለፊት ንጣፎች ወድቀዋል።
በመስጂዱ ላይ የደረሰው የጉዳት ግምገማ እየተካሄደ ሲሆን፣ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በአካባቢው ባለሥልጣናት ይቀርባል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X