https://amh.sputniknews.africa
#viral | ቻይና ያኦጋን-46 የምድር የርቀት ዳሰሳ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ምህዋር አስወነጭፋለች ሲል የአገሪቱ የጠፈር ኤጀንሲ አስታወቀ
#viral | ቻይና ያኦጋን-46 የምድር የርቀት ዳሰሳ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ምህዋር አስወነጭፋለች ሲል የአገሪቱ የጠፈር ኤጀንሲ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
#viral | ቻይና ያኦጋን-46 የምድር የርቀት ዳሰሳ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ምህዋር አስወነጭፋለች ሲል የአገሪቱ የጠፈር ኤጀንሲ አስታወቀ የቻይና ኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፣ ሳተላይቷ የተወነጨፈችው ሎንግ ማርች-7ኤ... 03.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-03T19:01+0300
2025-11-03T19:01+0300
2025-11-03T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/03/2078171_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c604b7fbd1f4c65629fd0f7f27d8a951.jpg
#viral | ቻይና ያኦጋን-46 የምድር የርቀት ዳሰሳ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ምህዋር አስወነጭፋለች ሲል የአገሪቱ የጠፈር ኤጀንሲ አስታወቀ የቻይና ኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፣ ሳተላይቷ የተወነጨፈችው ሎንግ ማርች-7ኤ በተባለ ተሸካሚ ሮኬት በመጠቀም ነው።ይህ ሳተላይት በዋነኛነት ለአደጋ መከላከልና ቅነሳ፣ ለብሔራዊ የመሬትና የውሃ ኃብቶች ምርምር እና ለአየር ሁኔታ (ሚቲዎሮሎጂ ) ጥናቶች ያገለግላል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | ቻይና ያኦጋን-46 የምድር የርቀት ዳሰሳ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ምህዋር አስወነጭፋለች ሲል የአገሪቱ የጠፈር ኤጀንሲ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
#viral | ቻይና ያኦጋን-46 የምድር የርቀት ዳሰሳ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ምህዋር አስወነጭፋለች ሲል የአገሪቱ የጠፈር ኤጀንሲ አስታወቀ
2025-11-03T19:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/03/2078171_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7775928be488f251b7bd6e91c39b7b8c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | ቻይና ያኦጋን-46 የምድር የርቀት ዳሰሳ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ምህዋር አስወነጭፋለች ሲል የአገሪቱ የጠፈር ኤጀንሲ አስታወቀ
19:01 03.11.2025 (የተሻሻለ: 19:04 03.11.2025) #viral | ቻይና ያኦጋን-46 የምድር የርቀት ዳሰሳ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ምህዋር አስወነጭፋለች ሲል የአገሪቱ የጠፈር ኤጀንሲ አስታወቀ
የቻይና ኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፣ ሳተላይቷ የተወነጨፈችው ሎንግ ማርች-7ኤ በተባለ ተሸካሚ ሮኬት በመጠቀም ነው።
ይህ ሳተላይት በዋነኛነት ለአደጋ መከላከልና ቅነሳ፣ ለብሔራዊ የመሬትና የውሃ ኃብቶች ምርምር እና ለአየር ሁኔታ (ሚቲዎሮሎጂ ) ጥናቶች ያገለግላል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X