https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ ርዝመት ይፋ ተደረገ
የሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ ርዝመት ይፋ ተደረገ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ ርዝመት ይፋ ተደረገ የወደፊቱ መተላለፊያ (ዋሻ) አጠቃላይ ርዝመት ከ98 እስከ 112 ኪሎ ሜትር ሊደርስ ይችላል ሲሉ የፕሮጀክቱ ኃላፊ እና መሪ ተመራማሪ ቪክቶር ራዝቤጊን ተናግረዋል፡፡ ራዝበጊን ሲያብራሩ፡- “ሁለት ባሕሮችን... 03.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-03T18:47+0300
2025-11-03T18:47+0300
2025-11-03T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/03/2077727_54:0:747:390_1920x0_80_0_0_caf288a4e2f90258c6443723032d148e.jpg
የሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ ርዝመት ይፋ ተደረገ የወደፊቱ መተላለፊያ (ዋሻ) አጠቃላይ ርዝመት ከ98 እስከ 112 ኪሎ ሜትር ሊደርስ ይችላል ሲሉ የፕሮጀክቱ ኃላፊ እና መሪ ተመራማሪ ቪክቶር ራዝቤጊን ተናግረዋል፡፡ ራዝበጊን ሲያብራሩ፡- “ሁለት ባሕሮችን (ውሃዎችን) የሚገናኝኘው መስመር ዝቅተኛ ስፋት 83 ኪሎ ሜትር አካባቢ ነው። ሆኖም፣ መውጫዎቹንም ግምት ውስጥ ማስገባት አለብን፡፡ መሃል ላይ ራትማኖቭ እና ክሩሰንስተርን ተብለው የሚጠሩ ሁለት ደሴቶች ስላሉ የሚገነባው መስመር በቀጥታ አልተሳለም። በደሴቶቹ መካከል ያለው ርቀት 4.5 ኪሎ ሜትር ብቻ ስለሆነ ለግንባታ ምቹ ያደርጋቸዋል። ስለዚህ በእነዚህ ደሴቶች በኩል የሚያልፈው መስመር እንደ ፕሮጀክቱ ስሪት ከ98 እስከ 112 ኪሎ ሜትር ይለያያል” ብለዋል። ሳይንቲስቱ የሁለቱ ደሴቶች መኖር ለንድፉ ቁልፍ ነገር መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል፡፡ ይህም ዋሻው ሦስት ክፍሎች ሊኖሩት ይችላል፤ ማለትም፣ በደሴቶቹ መካከል ያለው ትንሽ ክፍል (4.5 ኪሜ) እና የሁለቱ ትላልቅ ክፍሎች የእያንዳንዳቸው ርዝመት በፈረንሳይና በእንግሊዝ መካከል ካሉት "ቻናል ተነል" መተላለፊያ ጋር የሚወዳደሩ ይሆናሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/03/2077727_140:0:660:390_1920x0_80_0_0_a66c9443001bcb3908627bce81a97864.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ ርዝመት ይፋ ተደረገ
18:47 03.11.2025 (የተሻሻለ: 18:54 03.11.2025) የሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ ርዝመት ይፋ ተደረገ
የወደፊቱ መተላለፊያ (ዋሻ) አጠቃላይ ርዝመት ከ98 እስከ 112 ኪሎ ሜትር ሊደርስ ይችላል ሲሉ የፕሮጀክቱ ኃላፊ እና መሪ ተመራማሪ ቪክቶር ራዝቤጊን ተናግረዋል፡፡
ራዝበጊን ሲያብራሩ፡- “ሁለት ባሕሮችን (ውሃዎችን) የሚገናኝኘው መስመር ዝቅተኛ ስፋት 83 ኪሎ ሜትር አካባቢ ነው። ሆኖም፣ መውጫዎቹንም ግምት ውስጥ ማስገባት አለብን፡፡ መሃል ላይ ራትማኖቭ እና ክሩሰንስተርን ተብለው የሚጠሩ ሁለት ደሴቶች ስላሉ የሚገነባው መስመር በቀጥታ አልተሳለም። በደሴቶቹ መካከል ያለው ርቀት 4.5 ኪሎ ሜትር ብቻ ስለሆነ ለግንባታ ምቹ ያደርጋቸዋል። ስለዚህ በእነዚህ ደሴቶች በኩል የሚያልፈው መስመር እንደ ፕሮጀክቱ ስሪት ከ98 እስከ 112 ኪሎ ሜትር ይለያያል” ብለዋል።
ሳይንቲስቱ የሁለቱ ደሴቶች መኖር ለንድፉ ቁልፍ ነገር መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል፡፡ ይህም ዋሻው ሦስት ክፍሎች ሊኖሩት ይችላል፤ ማለትም፣ በደሴቶቹ መካከል ያለው ትንሽ ክፍል (4.5 ኪሜ) እና የሁለቱ ትላልቅ ክፍሎች የእያንዳንዳቸው ርዝመት በፈረንሳይና በእንግሊዝ መካከል ካሉት "ቻናል ተነል" መተላለፊያ ጋር የሚወዳደሩ ይሆናሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X