አሁን ዓለም የአፍሪካን ፋሽን የሚያይበት ጊዜ ነው - የናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ መምህርት

ሰብስክራይብ

አሁን ዓለም የአፍሪካን ፋሽን የሚያይበት ጊዜ ነው - የናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ መምህርት

የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ት/ክፍል ባልደረባዋ ፍራንሲስካ ኦዱንዶ (ዶ/ር)፣ አፍሪካ ለፋሽን ኢንዱስትሪው ግብዓት የሚሆን ሰፊ የባህል ሀብት እንዳላት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ባህላችን በምናመርታቸው የፋሽን ዕቃዎች ላይ ከፍተኛ እሴት የመጨመር አቅም አለው። ዓለም የምዕራባውያንን ፋሽን ሲያይ ስለኖረ የእኛን የተለዩ ሀብቶች ይፈልጋል።" ብለዋል።

መምህርቷ የአፍሪካን ባህላዊ አልባሳት የአዘቦት ለማድረግ፤ ከፋሽን ባለሙያዎች እና ከመገናኛ ብዙኃን ምን ይጠበቃል የሚለውንም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0