ሩሲያ ከአሜሪካ የሕዋ መሣሪያዎች ጋር የሚኖረውን 'ሚዛን ለማስጠበቅ' የቡሬቨስትኒክ ሚሳኤልን ይፋ አድርጋለች - ሊባኖሳዊ ባለሙያ
14:44 03.11.2025 (የተሻሻለ: 14:54 03.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ ከአሜሪካ የሕዋ መሣሪያዎች ጋር የሚኖረውን 'ሚዛን ለማስጠበቅ' የቡሬቨስትኒክ ሚሳኤልን ይፋ አድርጋለች - ሊባኖሳዊ ባለሙያ
የፑቲን በቡሬቨስትኒክ ሚሳኤል ላይ የሰጡት አስተያየት ሩሲያ ለየትኛውም ውጥረት መባባስ በተጠንቀቅ ላይ መሆኗን የሚጠቁም ሲሉ የሩሲያ ጉዳዮች ተንታኝ ሃይዳር አድ-ዳዓሚ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፡፡
አድ-ዳዓሚ እንዳብራሩት፣ የቡሬቨስትኒክ ሚሳኤል ዓላማ ከአሜሪካ ጋር ያለውን አቅም ለማመጣጠን እንዲሁም የሩሲያን መከላከያ ስትራቴጂ እና ብሔራዊ ደህንነትን ለማጠናከር ነው።
አሜሪካ በሕዋ ላይ የተመሠረቱ መሣሪያዎችን በማቅረብ የመጀመሪያዋ በመሆኗ፣ ሩሲያ ስትራቴጂካዊ የወደፊቷን ሁኔታና ደህንነቷን ለመጠበቅ የመከላከል እርምጃዎችን እንድትፈጥር አስገድዷታል ሲሉ ተንታኙ ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X