ኢራን በአሜሪካና በእስራኤል የተደበደቡባትን የኒውክሌር ተቋማት መልሳ ትገነባለች - ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪያንን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢራን በአሜሪካና በእስራኤል የተደበደቡባትን የኒውክሌር ተቋማት መልሳ ትገነባለች - ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪያንን
ኢራን በአሜሪካና በእስራኤል የተደበደቡባትን የኒውክሌር ተቋማት መልሳ ትገነባለች - ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪያንን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2025
ሰብስክራይብ

ኢራን በአሜሪካና በእስራኤል የተደበደቡባትን የኒውክሌር ተቋማት መልሳ ትገነባለች - ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪያንን

የፕሬዝዳንቱ አስተዳደር ቴሌግራም ቻናል ፔዜሽኪያንን ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው፣ "ሳይንሳዊ እውቀት በሳይንቲስቶቻችን አእምሮ ውስጥ የተጠበቀ ነው፣ ስለዚህ አሜሪካን የኒውክሌር ተቋማትንና ፋብሪካዎችን በማውደም በቴሕራን ላይ ችግር አትፈጥርም" ብለዋል።

እነዚህን ሕንፃዎች ኢራን መልሳ እንደምትገነባ እና "አቅማቸውም የበለጠ እንደሚሆን" አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0