#viral | በፖላንድ የመቃብር ስፍራ ላይ የተከሰተው የእሳት ፍንዳታ ነበልባል 10 ሜትር ያህል ተንቦገቦገ

ሰብስክራይብ

#viral  | በፖላንድ የመቃብር ስፍራ ላይ የተከሰተው የእሳት ፍንዳታ ነበልባል 10 ሜትር ያህል ተንቦገቦገ

የእሳት አደጋ ተፋላሚዎች ነበልባሉን በፍጥነት አጥፍተዋል። የእሳቱ መንስኤ ባይታወቅም፣ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቶች የሚያመለክቱት የኩራዝ (ላምባ ዲና) ፍንዳታ ሊሆን እንደሚችል ነው።

ኮኒን፣ ፖላንድ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0