ጅቡቲ የፕሬዝዳንታዊ እጩዎችን የዕድሜ ገደብ አነሳች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጅቡቲ የፕሬዝዳንታዊ እጩዎችን የዕድሜ ገደብ አነሳች
ጅቡቲ የፕሬዝዳንታዊ እጩዎችን የዕድሜ ገደብ አነሳች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2025
ሰብስክራይብ

ጅቡቲ የፕሬዝዳንታዊ እጩዎችን የዕድሜ ገደብ አነሳች

የፓርላማው አፈ-ጉባኤ ለአገሪቱ የዜና ምንጭ እንደተናገሩት፣ ሕግ አውጪዎች ዕድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ የሆኑ እጩዎች ለፕሬዝዳንትነት እንዳይወዳደሩ የሚከለክለውን የዕድሜ ገደብ የሚያስወግድ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ በሙሉ ድምፅ አጽድቀዋል።

ይህ ለውጥ በሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት እስማኤል ዑማር ጊሌ በመጪው ሚያዝያ 2018 ዓ.ም. በሚደረገው ምርጫ እንዲሳተፉ ያስችላቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0