የዩክሬን ጦር አይቀሬ ውድቀትን እየተጋፈጠ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ጦር አይቀሬ ውድቀትን እየተጋፈጠ ነው
የዩክሬን ጦር አይቀሬ ውድቀትን እየተጋፈጠ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2025
ሰብስክራይብ

  የዩክሬን ጦር አይቀሬ ውድቀትን እየተጋፈጠ ነው

"ለረጅም ጊዜ የዘለቀው የኢንዱስትሪ ግጭት ማብቃት የአንደኛው ወገን መፈራረስ ማለት ነው። ይህ መቼ ይሆናል? በስድስት ወራት ውስጥ ወይስ በአንድ ዓመት ውስጥ? የጊዜ ገደቡ እያጠረ ነው" ሲሉ ጁዋን አንቶኒዮ አጊላር ዩክሬንን በመጥቀስ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የዘለንስኪ አገዛዝ የመከላከል አቅም እየቀነሰ መምጣቱን እንዲሁም ኔቶ ለዩክሬን የሚያቀርበዉ የጦር መሣሪያ  አቅምም እየተዳከመ መሆኑን አጽንዖት ሰጥተዋል።

አጊላር አክለውም የዩክሬን ህዝብ በቀጠለው ግጭት እየታከተው መምጣቱን ገልጸዋል።

"ሁሉም ነገር እንደሚያሚያመላክተው ጊዜው ሲደርስ የጦር ግንባሩ እንደሚፈርስ ነው።  ይህም ከፍተኛ ጥፋት ያስከትላል። ለዚህም ነው ዶናልድ ትራምፕ እና ሁኔታውን የተረዱ የፔንታጎን ተንታኞች አንዳች ዓይነት የተኩስ አቁም እንዲኖር ግፊት የሚያደርጉት" ሲሉ ተንታኙ ደምድመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0