የማዳጋስካር አዲሶቹ ባለሥልጣናት ከደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነት ራሳቸውን አገለሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማዳጋስካር አዲሶቹ ባለሥልጣናት ከደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነት ራሳቸውን አገለሉ
የማዳጋስካር አዲሶቹ ባለሥልጣናት ከደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነት ራሳቸውን አገለሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2025
ሰብስክራይብ

የማዳጋስካር አዲሶቹ ባለሥልጣናት ከደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ሊቀመንበርነት ራሳቸውን አገለሉ

የማዳጋስካር መንግሥት "ጠንካራ ተቋማትን መገንባት" እና "ብሔራዊ ትስስርን ማጠናከር" ላይ የመልሶ ማዋቀር ሂደት ላይ ማተኮርን አልሟል።

ውሳኔው "ማዳጋስካር ለደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ያላትን ቁርጠኝነት በፍጹም ጥያቄ ውስጥ አያስገባም" ሲል ፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት በጋዜጣዊ መግለጫ አብራርቷል።

የመልሶ ማዋቀር ጥረቶቹ ዘላቂ ሰላምን፣ መረጋጋትን እና ልማትን ለመመሥረት ያለሙ ናቸው፤ ይህም በማኅበሩ መሥራች አባቶች ከተደገፉት እና በሕገ - መንግሥቱ ከተቀመጡት እሴቶች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጣጣም ነው ሲል ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤቱ አክሏል።

ማዳጋስካር ከሥልጣን በተነሱት ፕሬዝዳንት አንዲ ራጆሊና ሥር ከነሐሴ 8 ጀምሮ ለአንድ ዓመት የማኅበሩን ሊቀ መንበርነትን ይዛ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0