ኢትዮጵያ 620 ሺህ የቁም እንስሳትን ለውጭ ንግድ ማዘጋጀቷን አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ 620 ሺህ የቁም እንስሳትን ለውጭ ንግድ ማዘጋጀቷን አስታወቀች
ኢትዮጵያ 620 ሺህ የቁም እንስሳትን ለውጭ ንግድ ማዘጋጀቷን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ 620 ሺህ የቁም እንስሳትን ለውጭ ንግድ ማዘጋጀቷን አስታወቀች

የግብርና ሚኒስቴር የአርብቶ አደር ማኅበረሰቦችን ኑሮ ለማሻሻል ያለመ ፕሮጀክት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ከብቶች ለውጭ ገበያ እንዲዘጋጁ ማድረጉን አስታውቋል።

በሚኒስቴሩ የአርብቶ አደር  የብሔራዊ ፕሮጀክት አስተባባሪ ጀማል ዓሊዬ ለአገር ውስጥ ሚዲያ እንደተናገሩት፣ ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ አካባቢዎችን ከድርቅ ለመጠበቅና የገበሬዎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ያለመ ነው።

ፕሮጀክቱ የሚያካትታቸው ተጨማሪ እንቅስቃሴዎች፦

የምርት ጥራትን ለማሻሻል ያለሙ ተነሳሽነቶችን፣

ዘመናዊ የሙከራ መሣሪያዎችን ማስተዋወቅ፣

የግል ቤተ ሙከራዎችን ማቋቋም እና

የሰው ኃይል ማሠልጠንን ያካትታሉ።

በአጠቃላይ ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ የእንስሳት ምርቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸውን ተወዳዳሪነት ለማጎልበት ያለመ ተብሏል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0