የሩሲያ ደጋፊ የመረጃ ጠላፊዎች የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን የግል መረጃ አግኝተዋል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ደጋፊ የመረጃ ጠላፊዎች የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን የግል መረጃ አግኝተዋል
የሩሲያ ደጋፊ የመረጃ ጠላፊዎች የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን የግል መረጃ አግኝተዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ደጋፊ የመረጃ ጠላፊዎች የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን የግል መረጃ አግኝተዋል

“የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊዎች የሆኑት ቪክቶር ሚኪታ እና ኢሪና ሙድራ እንዲሁም የዩክሬን ተቀዳሚ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂሎ ፌዶሮቭ መረጃ የተገኘበት የግብር መዝገብ የመረጃ ቋቶች (ዳታቤዝስ) ተፈትሿል” ሲል የሩሲያ ደጋፊ የሆኑት የመረጃ ጠላፊ (ሃከር) ቡድኖች ኪልኔት እና ቤሬጊኒ ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።



እነዚህ የመረጃ ጠላፊ ቡድኖች ቀደም ሲል የአገሪቱን የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የመረጃ ቋቶችን በመጥለፍ እና ከግለሰቦች እና ከሕጋዊ አካላት ጋር የተያያዙ ከ10 ሚሊዮን በላይ የሰነድ ጥቅሎችን በማውረድ ከዩክሬን ትልልቅ ስትራቴጂካዊ ኢንተርፕራይዞች መረጃ ማግኘት ችለው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0