አሜሪካውያን በቬንዙዌላ ላይ የሚሰነዘርን የአሜሪካ ጥቃት እንደማይደግፉ የሕዝብ አስተያየት ጥናት አመላከተ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካውያን በቬንዙዌላ ላይ የሚሰነዘርን የአሜሪካ ጥቃት እንደማይደግፉ የሕዝብ አስተያየት ጥናት አመላከተ
አሜሪካውያን በቬንዙዌላ ላይ የሚሰነዘርን የአሜሪካ ጥቃት እንደማይደግፉ የሕዝብ አስተያየት ጥናት አመላከተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.11.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካውያን በቬንዙዌላ ላይ የሚሰነዘርን የአሜሪካ ጥቃት እንደማይደግፉ የሕዝብ አስተያየት ጥናት አመላከተ

አዲስ የዩጎቭ የዳሰሳ ጥናት እንደሚያሳየው፣ ወደ 37 በመቶ የሚሆኑ አሜሪካውያን የአሜሪካ የባሕር ኃይል በቬንዙዌላ ዙሪያ መኖሩን ይቃወማሉ።

የሕዝብ አስተያየት ጥናቱ በተጨማሪም የሚከተሉትንም ጠቁሟል፦

ከተጠያቂዎቹ ውስጥ 27 በመቶዎቹ ብቻ በቬንዙዌላ መርከቦች ላይ የአሜሪካ ወታደራዊ ጥቃት  መፈጸምን የሚደግፉ ሲሆን፣ 42 በመቶዎቹ ደግሞ በአሉታዊ መልኩ ይመለከቱታል።

  ከተጠየቁት ውስጥ 47 % የሚሆኑት በቬንዙዌላ የሚገኙ የመሬት ኢላማዎች ላይ ሊሰነዘሩ የሚችሉ ጥቃቶችን የማይቀበሉ ሲሆን፣ 19% ብቻ ድጋፋቸውን ገልጸዋል።

  ከግማሽ በላይ (55%) የሚሆኑ አሜሪካውያን አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ሊትሰነዘር የምትችለውን ወረራን የሚቃወሙ ሲሆን፣ 15% ብቻ ይደግፋሉ።

የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ቀደም ሲል ዩኤስኤስ አይዎ ጂማ (USS Iwo Jima) እና ዩኤስኤስ ግራቭሊ (USS Gravely) መርከቦች ከቬንዙዌላ የጥቃት ርቀት ላይ እንደተሰማሩ የሚያረጋግጡ የሳተላይት ምስሎችን ጠቅሰው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0