ኢትዮጵያ በተኪ ምርት በሩብ ዓመቱ 1.08 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማዳን መቻሏ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በተኪ ምርት በሩብ ዓመቱ 1
ኢትዮጵያ በተኪ ምርት በሩብ ዓመቱ 1 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.11.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በተኪ ምርት በሩብ ዓመቱ 1.08 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማዳን መቻሏ ተገለፀ

በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 37 አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ማምረት ተሸጋግረዋል ተብሏል።

የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ፣ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም እና የሥራ እድል ፈጠራ ማሳደግ መቻሉን ተናግረዋል፡፡

ሚኒስትሯ፣ ኢንዱስትሪዎች በተኪ ምርት ላይ በስፋት እንዲሳተፉ እየተደረገ መሆኑን መናገራቸውን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በማኅበራዊ ሚዲያው ገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በተኪ ምርት በሩብ ዓመቱ 1
ኢትዮጵያ በተኪ ምርት በሩብ ዓመቱ 1 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.11.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0