ፔንታጎን ለዩክሬን የረጅም ርቀት ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለመላክ ፍቃድ ሰጠ

© telegram sputnik_ethiopiaፔንታጎን ለዩክሬን የረጅም ርቀት ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለመላክ ፍቃድ ሰጠ
ፔንታጎን ለዩክሬን የረጅም ርቀት ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለመላክ ፍቃድ ሰጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.10.2025
ሰብስክራይብ

ፔንታጎን ለዩክሬን የረጅም ርቀት ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለመላክ ፍቃድ ሰጠ

ውሳኔው የአሜሪካን ክምችት ሳይነካ በማረጋገጥ የተሰጠ መሆኑ ተነግሯል።

የመጨረሻው ውሳኔ በትራምፕ እጅ ሲሆን ፕሬዝዳንቱ ከፑቲን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ አቋማቸውን ቀይረው አሜሪካ ሚሳኤሎቹ ለራሷ "እንደሚያስፈልጓት" መግለፃቸው ይታወሳል። ይህም ዘለንስኪን በእንጥልጥል አውሮፓን የበይ ተመልካች አድርጎ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0